†✝† በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! †✝† +"+ እንኩዋን ለቅዱስ "አናሲሞስ ሐዋርያ" እና ለእመቤታችን "ቅድስት ድንግል ማርያም" በዓል በሰላም አደረሳችሁ +"+ +*" ድንግል ማርያም "*+ =>የአምላክ እናቱ እመ-ብርሃን ድንግል ማርያም:- *በ3 ወገን (በሥጋ: በነፍስ: በልቡና) ድንግል *በ3 ወገን (ከኀልዮ: ከነቢብ: ከገቢር) ንጽሕት *ሳትጸ…
ዘወረደ(የዐቢይ ጾም አንደኛ ሳምንት) ✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞ ዘወረደ እምላዕሉ አይሁድ ሰቀሉ፤ ከላይ(ከሰማይ) የወረደውን አይሁድ ሰቀሉት፤(ቅ/ያሬድ) በቦታ የማይወሰነው አምላክ ሥጋን በመዋሕዱ ወረደ፤ ተወለደ፤ ተሰደደ፤ ተራበ፤ ተጠማ፣ ተሰቀለ እየተባለ ይነገርለታል፡፡ የእኛን ሥጋ ተዋሕዶ ወደዚህ ዓለም መጥቶ በአጭር ቁመት በጠባብ ደረት በመወሰን ተወለደ፤ ሦስት ዓመት ከሦስት ወር ወንጌልን ዞሮ አስተማረ፤ በመስቀል ላይ መከራን ተቀበለ፤ ሞተ፤ተቀበ…
✞✝✞ እንኩዋን ለታላቁ "የጌታ ጾም (ጾመ እግዚእ)" በሰላም አደረሳችሁ ✞✝✞ +*" ጾመ እግዚእ "*+ =>ቅድስት ቤተ ክርስቲያን በአዋጅ ምዕመናን እንዲጾሟቸው የሠራቻቸው 7 አጽዋማት አሏት:: "ጾም" ማለት "መከልከል" ነው:: የምንከለከለው ደግሞ ከኃጢአትና ከክፋት ሲሆን አንድም ሰውነትን ወደዚያ ከሚወስዱ አዝማደ መባልዕት (የምግብና የመጠጥ ዓይነቶች) መከልከልን ይመለከታል:: +&…
#የካቲት_20 አንድ አምላክ በሆነ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም የካቲት ሃያ በዚህች እለት #አቡነ_ክፍለ_ማርያም_ዘዲባጋ የተሰወሩበት ነው፣ የእስክንድርያ 21ኛ ሊቀ ጳጳሳት #ቅዱስ_ጴጥሮስ አረፈ፣ አዝማሪው #ቅዱስ_ፊልሞን በሰማዕትነት ሞተ፡፡ ✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞ # አቡነ_ክፍለ_ማርያም_ዘዲጋባ የካቲት ሃያ በዚህች እለት አቡነ ክፍለ ማርያም ዘዲባጋ የተሰወረበት ነው፡፡ እኚኽም ቅዱስ ትውልዳቸው እንደርታ ሲሆን በ14 ዓመታቸው መንኩሰው…
✞✝✞ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን። ✞✝✞ † ታላቁ አባ መርትያኖስ † =>አንድ አምላክ በሆነ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም የካቲት ዐሥራ ዘጠኝ በዚች ዕለት የተጋዳይ መነኰስ የአባ መርትያኖስ ሥጋው ከአቴና አገር ወደ አንጾኪያ የፈለሰበት ሆነ። እርሱም ሽንግላ በኃጢያት ልትጥለው በወደደች ጊዜ ከአመንዝራ ሴት ከተፈተነ በኋላ እርሱ ግን መንኵሳ በገድል እስከ ተጸመደች ድረስ ስቦ ወደ ንስሓ መልሷታል። «« ከዚህም በኋላ…
✞✝✞ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ፡፡ አሜን ፡፡ ✞✝✞ ❖የካቲት ፲፰ (18) ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት +*" ቅዱስ ያዕቆብ ሐዋርያ "*+ =>ቅዱስ ያዕቆብ ከጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ጋር ያደገ: የአረጋዊው ቅ/ዮሴፍ የመጨረሻ ልጅ : በንጽሕናውና ድንግልናው የተመሠከረለት : ከጸሎትና ገድል ብዛት እግሩ ያበጠ : የመጀመሪያው የኢየሩሳሌም ኤዺስ ቆዾስ ሲሆን ቁጥሩም ከ72ቱ አርድዕት ነው:: ይሕስ እ…
†✝† እንኩዋን ለሊቀ ነቢያት ቅዱስ ሙሴ ዓመታዊ የዕረፍት በዓል በሰላም አደረሳችሁ †✝† + "* ቅዱስ ሙሴ ሊቀ ነቢያት *"+ =>ቅዱሳን ነቢያት እጅግ ብዙ ናቸው:: ከፈጣሪያቸው የተቀበሉት ጸጋም ብዙና ልዩ ልዩ ነው:: ያም ሆኖ ከሁሉም ነቢያት ቅዱስ ሙሴ ይበልጣል:: መጽሐፍ እንደሚል ከእርሱም በፊት ቢሆን ከእርሱ በሁዋላ እንደ እርሱ ያለ ነቢይ አልተነሳምና:: ይህስ እንደ ምን ነው ቢሉ:- *ዓለም በተፈጠረ በ3,600 ዓመ…
✝ የካቲት 16 ✝ ✝✞✝ እንኩዋን ለእናታችን ቅድስት ኤልሳቤጥ ዓመታዊ የዕረፍት በዓል በሰላም አደረሳችሁ ✝✞✝ +✝" ቅድስት ኤልሳቤጥ "✝+ =>በወንጌላዊው አንደበት የተመሰገነች እናታችን ቅድስት ኤልሳቤጥ ትውልዷ ከነገደ ሌዊ ነው:: ሐረገ ሙላዷም ከቅዱስ አሮን ካህን ወገን ይመዘዛል:: ከአሮን በቴክታና በጥሪቃ ወርዶ ሔርሜላ ላይ ይደርሳል:: +ይህቺ ሔርሜላ የምትባል ደግ ሴት ማጣት ("ጣ" ጠብቆ ይነበብ) የሚባል…
†✝† እንኩዋን ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ዓመታዊ የኪዳን በዓል በሰላም አደረሳችሁ †✝† †✝† 7ቱ ኪዳናት †✝† =>'ተካየደ' ማለት 'ተስማማ: ተማማለ' እንደ ማለት ሲሆን 'ኪዳን' በቁሙ 'ውል: ስምምነት' እንደ ማለት ነው:: ይኸውም እግዚአብሔር ከሰዎች ጋር: ሰዎችም ከሰዎች ጋር የሚያደርጉት ሊሆን ይችላል:: ልዩነቱ የእግዚአብሔር ቃል ኪዳን ቅዱስና የማይለወጥ መሆኑ ነው:: +እግዚ…
†✝† እንኳን ለታላቁ ነቢይ ቅዱስ ዘካርያስ ዓመታዊ የዕረፍት በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን። †✝† ††† በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! ††† ††† ቅዱስ ዘካርያስ ነቢይ ††† ††† ነቢይ ማለት በቁሙ ኃላፍያትን (አልፎ የተሠወረውን ምሥጢር): መጻዕያትን (ገና ለወደ ፊት የሚሆነውን) የሚያውቅ ሰው ማለት ነው:: ሃብተ ትንቢት የእግዚአብሔር የባሕርይ ገንዘቡ ሲሆን እርሱ ለወደደው ደግሞ በጸጋ ይሰጠዋል:: እነዚህም ከጌ…
††† እንኳን ለታላቁ ሊቅና የተዋሕዶ ጠበቃ ቅዱስ ሳዊሮስ ዓመታዊ የዕረፍት በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን። ††† ††† በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! ††† ††† ታላቁ ቅዱስ ሳዊሮስ ††† ††† ቅዱስ ሳዊሮስ በስድስተኛው መቶ ክፍለ ዘመን መጀመሪያ አካባቢ በሶርያ አንጾኪያ የተነሳ አባት ነው። ወቅቱ መለካውያን (ሁለት ባሕርይ ባዮች) የሰለጠኑበት እንደ መሆኑ የኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ምእመናን ያነሱበትና የሚሰደዱበት ጊዜ…
✞✝✞ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ፡፡ አሜን ፡፡ ✞✝✞ ❖ የካቲት 13 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት +*" ማር ፊቅጦር "*+ =>ቅድስት ቤተ ክርስቲያንን በደማቸውና በገድላቸው ያስጌጡ ብዙ ሰማዕታት አሉ:: ነገር ግን ከኮከብም ኮከብ ይበልጣልና ማን እንደ ጊዮርጊስና እስጢፋኖስ! ከእነርሱ ቀጥለው ከሚጠሩ ሰማዕታት ደግሞ አንዱና ዋነኛው ቤተ ክርስቲያን "ማር" የምትለው ቅዱስ ፊቅጦር …
††† እንኳን ለኢትዮዽያውያን ሰማዕታት ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን። ††† ††† በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! ††† ††† ኢትዮዽያውያን ሰማዕታት ††† ††† በ1929 ዓ/ም: የካቲት 12 ቀን ከ30,000 በላይ ኢትዮዽያውያን አባቶች: እናቶች: ወጣቶችና ሕፃናት በሮማዊው የፋሽስት ጦር ደማቸው ፈሷል:: እነዚሕ ወገኖቻችን ደማቸው እንደ ጐርፍ አዲስ አበባ ላይ የፈሰሰው ስለ ሃገር ፍቅር ብቻ አልነበረም:: ስ…
#የካቲት_12 አንድ አምላክ በሆነ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም የካቲት ዐሥራ ሁለት በዚች ቀን የመላእክት አለቃ የከበረ መልአክ #ቅዱስ_ሚካኤል ወደ ረዓይታዊ ወደ ሶምሶን ተልኮ ኃይልን ሰጥቶት ጠላቶቹን ድል እንዲያደርግ የተራዳበት መታሰቢያ ነው፣ ተጋዳይ የሆነ የከበረ አባት #አባ_ገላስዮስ አረፈ፣ ታላቁ አባት #አቡነ_ሠርጸ_ጴጥሮስ አረፉ፡፡ ✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞ # የመላእክት_አለቃ_ቅዱስ_ሚካኤል የካቲት ዐሥራ ሁለት በዚች ቀን የ…
††† እንኳን ለጻድቁ አባ አውሎግ ዓመታዊ የዕረፍት በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን። ††† ††† በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! ††† ††† አባ አውሎግ አንበሳዊ ††† ††† አባ አውሎግ ማለት:- *ከቀደመው ዘመን ጻድቃን አንዱ:: *እንደ ገዳማውያን ፍፁም ባሕታዊ:: *እንደ ሐዋርያት ብዙ ሃገራትን በስብከተ ወንጌል ያሳመኑ:: *በግብፅና በሶርያ በርሃዎች ለ90 ዓመታት የተጋደሉ ጻድቅና ሐዋርያ ሲሆኑ የሚጉዋዙበትና የሚታዘ…
#የካቲት_10 አንድ አምላክ በሆነ በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም የካቲት ዐሥር በዚች ቀን ከዐሥራ ሁለቱ ሐዋርያት አንዱ የእልፍዮስ ልጅ #ሐዋርያው_ቅዱስ_ያዕቆብ በሰማዕትነት ሞተ፣ የንጉሥ ኑማርያኖስ ልጅ #የከበረ_ዮስጦስ በሰማዕትነት ሞተ፣ በገድል የተጠመደ #አባ_ኤስድሮስ አረፈ፣ የፋርስ ሀገር ኤጲስቆጶስ #አባ_ፌሎ በሰማዕትነት ሞተ። ✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞✞ # ሐዋርያው_ቅዱስ_ያዕቆብ_ወልደ_እልፍዮስ የካቲት ዐሥር በዚች ቀን ከዐሥራ…
Search
Sections
- Contact Us
- ህግና ደንብ
- መንፈሳዊ ትረካ
- መዝሙር
- ሰንክሳር ዘወርኀ ነሐሴ
- ስነ ፁሁፍ
- ስነ ፅሁፍ
- ስነ‐ፅሁፍ
- ስነ–ፅሁፍ
- ስነ—ጽሁፍ
- ስነ—ፅሁፍ
- ስንካሳር ዘወርኀ ኀዳር
- ስንካሳር ዘወርኀ ኅዳር
- ስንክሰር ዘወርኀ ሐምሌ
- ስንክሰር ዘወርኅ ሰኔ
- ስንክሳር ዘወርኀ ሐምሌ
- ስንክሳር ዘወርኀ መስከረም
- ስንክሳር ዘወርኀ መጋቢት
- ስንክሳር ዘወርኀ ሚያዚያ
- ስንክሳር ዘወርኀ ሰኔ
- ስንክሳር ዘወርኀ ስኔ
- ስንክሳር ዘወርኀ ታህሳስ
- ስንክሳር ዘወርኀ ታሕሳስ
- ስንክሳር ዘወርኀ ኀዳር
- ስንክሳር ዘወርኀ ኅዳር
- ስንክሳር ዘወርኀ ነሐሴ
- ስንክሳር ዘወርኀ የካቲት
- ስንክሳር ዘወርኀ ግንቦት
- ስንክሳር ዘወርኀ ጥር
- ስንክሳር ዘወርኀ ጥቅምት
- ስንክሳር ዘወርኀ ጳጉሜን