◇ የቅዱሳት ሥዕላት አቀማመጥ በቤተ መቅደስ  ◇ በቴዎድሮስ ስዩም። ⚜️⚜️⚜️✿✿✿✿✿✿✿✿✿⚜️⚜️⚜️ በኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ቤተክርስቲያን ቀኖና መሠረት ቅዱሳት ሥዕላት ራሱን የቻለ አቀማመጥ አላቸው፡፡ በቤተክርስቲያናችንም ቅዱሳት ሥዕላት ከቤተመቅደስ ጀምሮ በተለያዩ ቦታዎችና መንገድ ይቀመጣሉ፡፡ ይህንን ለመረዳት በተገቢው ቦታ ማስቀመጥ ያስፈልጋል፡፡ በቤተክርስቲያን ቤተመቅደስ ምዕመናን ሊያዩዋቸው በሚሉበት ሁኔታ ቅዱሳት ሥ…