✞✞✞ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ፡፡ አሜን ፡፡ ✞✞✞ ❖ ሚያዝያ ፳፰ ❖ ❖ ሚያዝያ 28 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት +"+ ሜልዮስ ሰማዕት +"+ =>ቅዱስ ሜልዮስ ልጅነቱን በመንፈሳዊ ትምሕርትያሳለፈ: በጉብዝናው ወራት ፈጣሪውን ያሰበ ደግ ክርስቲያን ነው:: ይሕችን ዓለም ከነ ክፋቷ ንቆ ኮራሳት ወደሚባል በርሃ ሔዶ በተራራውና በደኑ ውስጥ በጾምና በጸሎት: በትሕርምትም ለበርካታ…
✝✝✝ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ፡፡ አሜን ፡፡ ✝✝✝ ❖ ሚያዝያ ፳፱ ❖ ✞✞ እንኩዋን ለጌታችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ወርሐዊ በዓለ ልደትና ለቅዱሳኑ ዓመታዊ በዓለ ዕረፍት በሰላም አደረሳችሁ ✞✞ +"+ ተዝካረ በዓሎሙ ለቅዱሳን ቅዱስ አርስጦስ ሐዋርያ ወአባ አካክዮስ ጻድቅ +"+ =>ቅድስት ቤተ ክርስቲያን በዚህ ዕለት ከምታስባቸው ቅዱሳን ሐዋርያው ቅዱስ አርስጦስና አባ አካክዮስ …
❖ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ፡፡ አሜን ፡፡ ❖ ❀ ሚያዝያ ፳፯ ❀ ✞✞✞ እንኩዋን ለታላቁ ሰማዕት "ቅዱስ ፊቅጦር" ዓመታዊ የዕረፍት በዓል በሰላም አደረሳችሁ ✞✞✞ +*"+ ማር ፊቅጦር +"*+ =>ቅድስት ቤተ ክርስቲያንን በደማቸውና በገድላቸው ያስጌጡ ብዙ ሰማዕታት አሉ:: ነገር ግን ከኮከብም ኮከብ ይበልጣልና ማን እንደ ጊዮርጊስና እስጢፋኖስ! +ከእነርሱ ቀጥለው ከሚጠሩ ሰ…
✞✞✞ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ፡፡ አሜን ፡፡ ✞✞✞ ❖ ሚያዝያ 26 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት +"+ ሰማዕቱ ቅዱስ ዮሐንስ +"+ +ቅዱስ ዮሐንስ በ4ኛው መቶ ክ/ዘመን የነበረ ቅዱስ ሰው ነው:: ወላጅ አባቱ ጣኦት ጠራቢና አምላኪ: የጣኦቱ አጣኝም ነበረ:: እናቱ ግን በድብቅ ክርስቶስን ታመልክ ነበር:: +ልጇን ክርስትና ብታስተምረው አባቱ ጨካኝ በመሆኑ ይገድለዋልና ዘወትር ጧት ማታ…
✝✝✝ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን ✝✝✝ =>+"+ እንኩዋን ለእናታችን ቅድስት ሣራ ዓመታዊ የሰማዕትነት በዓል በሰላም አደረሳችሁ +"+ +"+ ቅድስት ሣራ +"+ =>እናታችን ቅድስት ሣራ በዘመነ ሰማዕታት ከነበሩ ክርስቲያኖች አንዷ ናት:: ተወልዳ ያደገችው በሃገረ አንጾኪያ (ሶርያ) ውስጥ ነው:: ለክርስቲያን እንደሚገባ አድጋ በመንፈሳዊ ሥርዓት አግብታለች:: +የመከራ…
✝✝✝ እንኩዋን ለቅዱስ ፃና ሰማዕት ዓመታዊ የዕረፍት በዓል በሰላም አደረሳችሁ ✝✝✝ +"+ ቅዱስ ፃና +"+ =>በቤተ ክርስቲያናችን በዚህ ስም የሚጠሩ ቅዱሳን አሉ:: ዛሬ የምናከብረው ሰማዕቱ ቅዱስ ፃና:- *በዘመነ ሰማዕታት የነበረ: *ቅዱስ ኤስድሮስ የሚባል ደግ ጉዋደኛ የነበረው: *ሁለቱንም እናቶቻቸው እንደሚገባ ያሳደጉዋቸው የ3ኛው መቶ ክ/ዘመን ክርስቲያኖች ነበሩ:: +በወጣትነት ዘመናቸው በድንግልና: ቅዱስ ፃ…
✝✝✝ እንኩዋን ለታላቁ ሊቀ ሰማዕታት ቅዱስ ጊዮርጊስ ዓመታዊ የሰማዕትነት በዓል በሰላም አደረሳችሁ ✝✝✝ ✝✝✝ ዐቢይ ወክቡር: ጊዮርጊስ: ሰርዌ አዕላፍ: ወመክብበ ሰማዕታት ✝✝✝ =>መጽሐፈ ገድሉ እንደሚለው የሰማዕታት አለቃቸው: አንድም ሞገሳቸው ታላቅና ክቡር ሰማዕት ቅዱስ ጊዮርጊስ ከ7 ዓመታት ስቃይ በሁዋላ በዚህ ቀን ተሰይፏል:: ይሕስ ጥንተ ነገሩ እንደምን ነው ቢሉ:- +ቅዱሱ የተወለደው ከአባቱ ዘረንቶስ (አንስጣስዮስ) እ…
✝✞✝ እንኩዋን ለጻድቁ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ✝✞✝ ✝✞✝ አቡነ ተክለ ሃይማኖት ✝✞✝ =>ኢትዮዽያዊው ጻድቅና ሐዋርያ ቅዱስ ተክለ ሃይማኖት በዚህች ቀን ከኢትዮዽያ ወደ ኢየሩሳሌም ተጉዘው ከቅዱሳት መካናት ተባርከዋል:: +ጻድቁ ምድረ እሥራኤል የገቡት በየመንገዱ መንፈሳዊ ዘርን እየዘሩ: እያስተማሩና እያሳመኑ ነበር:: የወቅቱ ሊቀ ዻዻሳት አባ ሚካኤል ጋርም ተገናኝተው ቡራኬን ተሰጣጥተዋል:: +ዋና…
††† እንኳን ለሐዋርያው ቅዱስ ብሩታዎስ ዓመታዊ የዕረፍት በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን። ††† ††† በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! ††† ††† ቅዱስ ብሩታዎስ ††† ††† ሐዋርያው ቅዱስ ብሩታዎስ በሐዲስ ኪዳን የመጀመሪያው የውዳሴ ማርያም ደራሲ ነው::ይህስ እንደምን ነው ቢሉ:-ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ በፈቃዱ ሙቶ ከተነሳ ከ8 ዓመታት በኋላ ቅዱስ ጳውሎስ ሐዋርያ ያምናል:: ባመነ በ6 ዓመቱ (ማለት…
✞✞✞ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ፡፡ አሜን ፡፡ ✞✞✞ ❖ ሚያዝያ 20 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት ✞ ሰማዕቱ በብኑዳ ✞ +ቅዱስ በብኑዳ በ3ኛው መቶ ክ/ዘመን አካባቢ በምድረ ግብፅ ተባሕትዎን መርጦ የሚኖር ገዳማዊ አባት ነው:: በበርሃ በጾምና በጸሎት ተወስኖ ለእግዚአብሔር የምስጋናን መስዋዕት እየሠዋ አገልግሏል:: +በዘመነ ሰማዕታት ክርስቲያኖች በግፍ ሲገደሉ ቅዱሱ ሰው በበርሃ ውስጥ ነበር:: አንድ…
✞✞✞ እንኩዋን ለቅዱስ "ስምዖን ዘአርማንያ" ዓመታዊ የዕረፍት በዓል በሰላም አደረሳችሁ ✞✞✞ +*" ቅዱስ ስምዖን ሰማዕት "*+ =>ቅዱስ ስምዖን የአርማንያ ሰው ቢሆንም ሰማዕትነትን የተቀበለው በሃገረ ፋርስ (በአሁኗ ኢራን አካባቢ) ነው:: ፋርስ ከ1ኛው መቶ ክ/ዘ እስከ ተንባላት (መሐመዳውያን) መነሳት (7ኛው መቶ ክ/ዘ) ድረስ ባለው ጊዜ ብዙ ሰማዕታት ለክብር በቅተውባታል:: +ብዙዎቹ የዚያው …
✞✞✞ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን፡፡ ✞✞✞ ✞ አቡነ አቢብ (አባ ቡላ) ✞ ✝ ልዩ ስሟ አምዓዳ በምትባል ሀገር በሉፊ አውራጃ በሮም አገር አንድ ጽኑ ክርስቲያን ነበር፡፡ ✝ ይህ ክርስቲያን ስሙ አብርሃም ይሰኛል፡፡ በጌታችን በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ከአንዱ አገር ወደ ሌላ አገር ሲሰደድ የኖረ እግዚአብሔርን የሚፈራ ለሰው ሁሉ በጎን የሚያደርግ ለነዳይና ለምስኪን ባልቴቶች እናት አባት ለሞቱባቸዉ ልጆች ምጽዋትን…
✞✝✞ ሚያዝያ 18 ✞✝✞ ✞✝✞ እንኩዋን ለጻድቅና ሰማዕት "አባ ዼጥሮስ" ዓመታዊ የዕረፍት በዓል በሰላም አደረሳችሁ ✞✝✞ *+" ጻድቅና ሰማዕት አባ ዼጥሮስ "+* =>ሰማዕትነት በክርስትና ለሃይማኖት የሚከፈል የመጨረሻው ዋጋ (መስዋዕትነት) ነው:: ሰው ለፈጣሪው ሰውነቱን ሊያስገዛ: ሃብት ንብረቱን ሊሰጥ ይችላል:: ከስጦታ በላይ ታላቅ ስጦታ ግን ራስን አሳልፎ መስጠት ነው:: +ራስን መስጠት በትዳ…
††† እንኩዋን ለታላቁ "ሐዋርያ ቅዱስ ያዕቆብ" ዓመታዊ የዕረፍት በዓል በሰላም አደረሳችሁ ††† +*" ቅዱስ ያዕቆብ ሐዋርያ "*+ =>በቅድስት ቤተ ክርስቲያን አስተምሕሮ ከእመቤታችን በቀር ከቅዱሳን ሐዋርያት የሚበልጥ አልተነሳም:: "ሐዋርያ" ማለት "ፍንው: ልዑክ: የተላከ: የጽድቅ መንገደኛ" እንደ ማለት ነው:: በምሥጢሩ ግን "ባለሟል" ብለው ሊቃ…
††† እንኳን ለቅዱስ አንቲቦስ ሐዋርያ ዓመታዊ የዕረፍት በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን። ††† ††† በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! ††† ††† ቅዱስ አንቲቦስ ††† ††† በዚህ ቀን ታላቁ ሐዋርያና ሰማዕት ቅዱስ አንቲቦስ ይታሰባል:: ቅዱሱ በአርማ በምትባል ሐገር በእረኝነት (ጵጵስና) ያገለገለ የቅዱስ ዮሐንስ ወንጌላዊ ደቀ መዝሙር ነው:: ቅዱሱ ስለ ክርስቶስ መንጋ ብዙ መከራን ተቀብሏል:: በእሥር …
✞✞✞ እንኩዋን ለታላቁ ነቢይና ሰማዕት "ቅዱስ ዮሐንስ መጥምቅ" ዓመታዊ የዕረፍት በዓል በሰላም አደረሳችሁ ✞✞✞ +*" ቅዱስ ዮሐንስ መጥምቅ "*+ =>ቅዱስ ወንጌል ላይ ከእመቤታችን ቀጥሎ የነዘካርያስን ቤተሰብ ያህል ክብሩ የተገለጠለት ፍጡር ይኖራል ብሎ መናገሩ ይከብዳል:: ቅዱስ ሉቃስ ወንጌሉን የጀመረው በዚህ ቅዱስ ቤተሰብ ነውና መንፈስ ቅዱስ እንዲህ ሲል አጽፎታል:: "ዘካርያስ ካህኑና…
††† እንኳን ለአባ መክሲሞስ ሊቀ ዻዻሳት ዓመታዊ የዕረፍት በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን። ††† ††† በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! ††† ††† አባ መክሲሞስ ሊቀ ዻዻሳት ††† ††† "ዻዻስ" ማለት "አባት - መሪ - እረኛ" ማለት ነው:: በቅድስት ቤተ ክርስቲያን አስተምሕሮ በሐዲስ ኪዳን የመንፈሳዊ ስልጣን ደረጃዎች በጥቅሉ 3 ናቸው:: እነሱም *ዲቁና: *ቅስና: *…
††† እንኳን ለነቢየ እግዚአብሔር ቅዱስ ኤርምያስ ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን። ††† ††† በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! ††† ††† ቅዱስ ኤርምያስ ††† ††† ታላቁ ነቢይ ቅዱስ ኤርምያስ ከዐበይት ነቢያት አንዱ ሲሆን ቅድመ ልደተ ክርስቶስ በ600 አካባቢ የነበረ ነቢይ ነው:: አባቱ ኬልቅዩ ይባላል:: ከካኅናተ እስራኤል አንዱ ነበር:: እግዚአብሔር ኤርምያስን የጠራው ገና በሕጻንነቱ ነበ…
††† እንኳን ለጻድቃንና ሰማዕታት አባ ኢያሱና አባ ዮሴፍ ዓመታዊ የዕረፍት በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን። ††† ††† በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! ††† ††† አባ ኢያሱና አባ ዮሴፍ ††† ††† እነዚህ 2 ቅዱሳን የደብረ ኮራሳኑ ጻድቅና ኮከብ የቅዱስ ሜልዮስ ደቀ መዛሙርት ናቸው:: የቅዱስ ሜልዮስ ነገርስ እንደ ምን ነው ቢሉ:- ቅዱስ ሜልዮስ ልጅነቱን በመንፈሳዊ ትምሕርት ያሳለፈ: በጉብዝናው ወራ…
Search
Sections
- Contact Us
- ህግና ደንብ
- መንፈሳዊ ትረካ
- መዝሙር
- ሰንክሳር ዘወርኀ ነሐሴ
- ስነ ፁሁፍ
- ስነ ፅሁፍ
- ስነ‐ፅሁፍ
- ስነ–ፅሁፍ
- ስነ—ጽሁፍ
- ስነ—ፅሁፍ
- ስንካሳር ዘወርኀ ኀዳር
- ስንካሳር ዘወርኀ ኅዳር
- ስንክሰር ዘወርኀ ሐምሌ
- ስንክሰር ዘወርኅ ሰኔ
- ስንክሳር ዘወርኀ ሐምሌ
- ስንክሳር ዘወርኀ መስከረም
- ስንክሳር ዘወርኀ መጋቢት
- ስንክሳር ዘወርኀ ሚያዚያ
- ስንክሳር ዘወርኀ ሰኔ
- ስንክሳር ዘወርኀ ስኔ
- ስንክሳር ዘወርኀ ታህሳስ
- ስንክሳር ዘወርኀ ታሕሳስ
- ስንክሳር ዘወርኀ ኀዳር
- ስንክሳር ዘወርኀ ኅዳር
- ስንክሳር ዘወርኀ ነሐሴ
- ስንክሳር ዘወርኀ የካቲት
- ስንክሳር ዘወርኀ ግንቦት
- ስንክሳር ዘወርኀ ጥር
- ስንክሳር ዘወርኀ ጥቅምት
- ስንክሳር ዘወርኀ ጳጉሜን
Trending now

