Comments

3-comments

FOLLOW ME

LATEST

3-latest-65px

About

This just a demo text widget, you can use it to create an about text, for example.

Testimonials

3-tag:Testimonials-250px-testimonial

Popular Posts

Sections-BTLabels

Ads block

Banner 728x90px

About me

About Me


Aenean sollicitudin, lorem quis bibendum auctor, nisi elit consequat ipsum, nec sagittis sem nibh id elit. Duis sed odio sit amet nibh vulputate.

Section Background

Section Background

Follow Us Telegram & Facebook gage

Contact us-desc:Feel free to contact us at anytime about our service.

Name

Email *

Message *

SEARCH

በእንተ ስማ ለማርያም
Powered by Blogger.

Advertisement

3/recentposts

Comments

Ad Code

Responsive Advertisement

Facebook

Advertisement

Report Abuse

Featured Post

ሐምሌ ፳፯

††† ✝✝እንኳን ለአበው ቅዱሳን ሴት : ሕዝቅኤል ነቢይ እና ዮሐንስ ወንጌላዊ ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፣ አደረሰን። †††✝✝ ††† በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! †††...

Post Top Ad

Archive

Sections

ዝክረ ቅዱሳን መዝሙር ስነ–ፅሁፍ

Blog Archive

SEARCH

Search This Blog

Recent in Sports

በእንተ ስማ ለማርያም

4-tag:Campus-500px-mosaic

Header Ads

Subscribe Us

Random Posts

Recent Posts

Header Ads

Header Background

Header Background
Header Background Image. Ideal width 1600px with.

Section Background

Section Background
Background image. Ideal width 1600px with.

Section Background

Section Background
Background image. Ideal width 1600px with.

Search This Blog

Categories

A Team Of Awesome People

We are a creative web design agency who makes beautiful websites for thousands of peoples.

Labels

Labels

Follow Us

Sponsor

Ads

Popular Posts

Pages

Blogger templates

3/recentposts

Blogroll

3-comments

Pages - Menu

Pages - Menu

About

Blogger templates

About

Popular Posts

LATEST POSTS

SEARCH

Skip to main content

ጥቅምት ፳፮

✞✞✞ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ፡፡ አሜን ፡፡ ✞✞✞

❖ ጥቅምት ፳፮ (26) ❖

✝✝✝ እንኩዋን ለሐዋርያት "ቅዱስ ያዕቆብ" እና
"ቅዱስ ጢሞና" ዓመታዊ የዕረፍት በዓል በሰላም አደረሳችሁ ✝✝✝

+"+ ቅዱስ ያዕቆብ ሐዋርያ +"+

=>ይህ ቅዱስ ሐዋርያ በአባቶቻችን ሐዋርያት መካከል
ትልቅ ሞገስ የነበረውና የጌታችን ወንድም ተብሎ
የተጠራ ነው:: ቅዱስ ያዕቆብ ወላጅ አባቱ አረጋዊው
ቅዱስ ዮሴፍ (የእመቤታችን ጠባቂ) ሲሆን በልጅነቱ
ጥላው የሞተች እናቱ ደግሞ ማርያም ትባላለች:: በቤት
ውስጥም ስምዖን: ዮሳና ይሁዳ የተባሉ ወንድሞችና
ሰሎሜ የምትባል እህትም ነበረችው::

+እናቱ ማርያም ከሞተች በሁዋላ ዕጉዋለ ማውታ (ደሃ አደግ) ሆኖ ነበር:: ነገር ግን በፈቃደ እግዚአብሔር
አረጋዊ ዮሴፍ እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን
ከቤተ መቅደስ ሊጠብቃት (ሊያገለግላት) ተቀብሎ
ሲመጣ ያ ቤተሰብ ተቀየረ:: የበረከት: የምሕረትና
የሰላም እመቤት የአምላክ እናቱ ገብታለችና ያ የሐዘን
ቤት ደስታ ሞላው::

+እመ ብርሃን ግን ገና ወደ ዮሴፍ ልጆች ስትደርስ
አለቀሰች:: የአክስቷ ልጆች የሚንከባከባቸው አጥተው
ቆሽሸው ነበር:: በተለይ ደግሞ ትንሹ ቅዱስ ያዕቆብ
ያሳዝን ነበር:: እመ ብርሃን ማረፍ አልፈለገችም::
ወዲያው ማድጋ አንስታ: ወደ ምንጭ ወርዳ: ውሃ
አምጥታ የሕጻኑን ገላ አጠበችው:: (በአምላክ እናት
የታጠበ ሰውነት ምስጋና በጸጋ ይገባዋል)

+እመቤታችን ጌታ ከመወለዱ በፊት ለ9 ወራት:
ከተወለደ በሁዋላ ደግሞ ለ2 ዓመታት ሕጻኑን ያዕቆብን
ተንከባከበችው:: ለ3 ዓመታት ከ6 ወራት ግን ድንግል
ማርያም አምላክ ልጇን ይዛ ተሰዳለችና ተለያዩ:: ከስደት
መልስ ግን ለ25 ዓመታት ቅዱስ ያዕቆብ ከጌታችን ጋር
ሲያድግ ወላጅ እናቱ ትዝ ብላው አታውቅም:: አማናዊቷ
እናት ከጐኑ ነበረችና::

+ሊቃውንት እንደ ነገሩን እመቤታችን ለቅዱስ ያዕቆብ ያልሰጠችው ነገር ቢኖር ሐሊበ ድንግልናዌ (የድንግልና ወተትን) ብቻ ነው:: ስለዚህም:-

"እመ ያዕቆብ በጸጋ ማርያም ንግሥተ ኩሉ" ይላል
መጽሐፍ:: (መልክዐ ስዕል)

+ቅዱስ ያዕቆብ "የጌታ ወንድም" ተብሎ በተደጋጋሚ
በሐዲስ ኪዳን ተጠርቷል:: ለዚህ ምክንያቱ:-

1=ለ30 ዓመታት ሳይነጣጠሉ አብረው በማደጋቸው፡፡
2=የጌታችን የሥጋ አያቱ የቅድስት ሐና የእህት ልጅ
በመሆኑ፡፡
3=በዮሴፍ በኩልም የአንድ ቅድመ አያት ልጆች
በመሆናቸው፡፡
4=ጌታችን ከትህትናው የተነሳ ደቀ መዛሙርቱን
"ወንድሞች" ይላቸው ስለ ነበር ነው:: (ሥጋቸውን
ተዋሕዶ ተገኝቷልና)

+ራሱ ቅዱስ ያዕቆብ ግን "የጌታችን የኢየሱስ ክርስቶስ
ባሪያ ነኝ" ብሎ በፈጣሪና በፍጡር መካከል ያለውን
ልዩነት ገልጧል:: (ያዕ. 1:1)

¤ቅዱስ ያዕቆብ ጌታችን ሲያስተምር ተከተለው
¤ከ72ቱ አርድእት ተቆጠረ
¤3 ዓመት ከ3 ወር ወንጌልን ተማረ
¤ለመጀመሪያ ጊዜ ከድንግል ማርያምና ከቅዱስ ዮሐንስ ጋር ሆኖ "የጌታን ትንሳኤ ሳላይ እሕል አልቀምስም" ብሎ ማክፈልን አስተማረ
¤መንፈስ ቅዱስን ተሞልቶ ወንጌልን አስተማረ
¤የኢየሩሳሌም የመጀመሪያው ሊቀ ዻዻስ ሆኖ
አገለገለ::

¤በመጀመሪያዎቹ የክርስትና ዘመናት የሐዋርያት
ሲኖዶሶችን በሊቀ መንበርነት መራ
¤ሙታንን አስንስቶ: ድውያንን ፈውሶ: የመካኖችን
ማሕጸን ከፍቶ: አጋንንትንም አስወጥቶ ብዙ ተእምራትን
ሠራ:: እጅግ ብዙ አይሁዳውያንን ወደ አሚነ ክርስቶስ
መልሶ መልካሙን ገድል ተጋደለ::

+በመጨረሻ ዘመኑ ያላመኑ የአይሁድ አለቆች ወደ ቤቱ
ተሰብስበው "የናዝሬቱ ኢየሱስ ማነው? የማንስ ልጅ
ነው?" ሲሉ ጠየቁት:: እነርሱ ሰይጣን በሰለጠነበት
ልቡናቸው "የዮሴፍ ልጅ ነው: የእኔም ወንድሜ ነው"
እንዲላቸው ጠብቀው ነበር:: (ሎቱ ስብሐት ወአኮቴት!!!)

+በልቡናቸው ያሰቡትን ተንኮል የተረዳው ሐዋርያ ወደ
ቤቱ ጣራ ወጥቶ መናገር ጀመረ:: "ለስም አጠራሩ
ጌትነት ይሁንና ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ አምላክ ወልደ
አምላክ: ወልደ አብ ወልደ ማርያም: ሥግው ቃል
እግዚአብሔር ነው:: እኔም ፍጡሩና ባሪያው እንጂ
እንደምታስቡት ወንድሙ አይደለሁም" አላቸው::

+ንዴታቸውን መቆጣጠር ያልቻሉት አይሁድ ከላይ
ወጥተው ወደ መሬት ወረወሩት:: በገድል የተቀጠቀጠ
አካሉንም እየተፈራረቁ ደበደቡት:: አንዱ ግን ከእንጨት
የተሠራ ትልቅ ገንዳ አምጥቶ የቅዱሱን ራስ ደጋግሞ
መታው:: ጭንቅላቱም እንዳልነበር ሆነ:: ሰማዕቱ ሐዋርያ ቅዱስ ያዕቆብ ወደ ወደደው ክርስቶስ በዚህች ቀን ሔደ::

+ቅዱሱ ሐዋርያ ያዕቆብ ቤቱን እንደ ቤተ መቅደስ አበው ሐዋርያት ይጠቀሙባት ነበር:: በመላ ዘመኑ የሚያገድፍ ነገር (ጥሉላት) ቀምሶ: ጸጉሩን ተላጭቶ: ገላውን ታጥቦና ልብሱን ቀይሮ አያውቅም::

"ወዝንቱ ጻድቅ እኅወ እግዚእነ
ኢያብአ ውስተ አፉሁ ሥጋ ወወይነ
ወኢገብረ ሎቱ ክልኤተ ክዳነ" እንዲል::

+ከጾም: ከጸሎትና ከመቆሙ ብዛትም እግሩ አብጦ
አላራምድህ ብሎት ነበር:: ስለዚህም አበው "ጻድቁ
(ገዳማዊው) ሐዋርያ" ይሉታል::

=>ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ወንድሙ ይባል ዘንድ
ካደለው ሐዋርያ በረከትን ያድለን:: በምልጃውም
ምሕረትን ይላክልን::

+"+ ቅዱስ ጢሞና ሐዋርያ +"+

=>ቅዱሱ ሐዋርያ ቁጥሩ ከ72ቱ አርድእትና ከ7ቱ
ዲያቆናት ነው:: በሐዲስ ኪዳን ስማቸው ከተጠቀሰ
ሐዋርያትም አንዱ እርሱ ነው:: (ሐዋ. 6:6) በትውፊት
ትምሕርት እንደ ተማርነው ቅዱስ ጢሞና ጌታችንን
የተከተለው በመዋዕለ ስብከቱ ነው::

+በቅዱስ ሉቃስ ወንጌል (10:1) ላይ "ወፈነዎሙ
በበክልኤቱ" እንዲል: ሁለት ሁለት አድርጐ ሲልካቸው
ቅዱስ ጢሞና አንዱ ነበር::

በሔዱበትም በስሙ አጋንንት ተገዝተውላቸው: ድውያንም ተፈውሰውላቸው ደስ ብሏቸዋል:: ጌታችን ግን "አጋንንት ስለ ተገዙላችሁ ደስ አይበላችሁ:: ይልቁንስ ስማችሁ በመንግስተ ሰማያት ስለ ተጻፈ ደስ ይበላችሁ" ብሏቸዋል:: (ሉቃ. 10:17)

+ቅዱስ ጢሞና ጌታችንን እስከ ሕማሙ አገልግሎ:
የጌታን ትንሳኤ ተመልክቶ: በዕርገቱ ተባርኮ: በበዓለ
ሃምሳም ቅዱስ መንፈሱን ተቀብሎ ከፍጹምነት ደርሷል:: በመጀመሪያው ዘመንም ሐዋርያት አበው ለአገልግሎት 7ቱን ዲያቆናት ሲመርጡ እርሱን መንፈስ ቅዱስ አብሮ መርጦታል:: (ሐዋ. 6:5)

+በቅዱስ እስጢፋኖስ ሥር ሆኖም እንደሚገባ
አገልግሏል:: ከቅዱስ እስጢፋኖስ መገደል በሁዋላም
እንደ ሌሎቹ ሐዋርያት በዓለም ወንጌልን ሲሰብክ ኑሮ
በዚህች ቀን በሰማዕትነት ዐርፏል::

=>ከበረከቱ ያድለን::

=>ጥቅምት 26 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን
በዓላት

1.ቅዱስ ያዕቆብ ሐዋርያ (ወልደ ዮሴፍ)
2.ቅዱስ ጢሞና ሐዋርያ ወዲያቆን
3.ቅዱስ አግናጥዮስ
4.ቅዱስ ፊልዾስ

=>ወርሐዊ በዓላት
1.ቅዱስ ቶማስ ሐዋርያ
2.አቡነ ሐብተ ማርያም ጻድቅ
3.አቡነ ኢየሱስ ሞዐ ዘሐይቅ
4.ቅዱሳን ሰማዕታተ ናግራን
5.ቅዱስ አቡነ ሰላማ ከሣቴ ብርሃን

=>+"+ የእግዚአብሔርና የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ባሪያ ያዕቆብ: ለተበተኑ ለአሥራ ሁለቱ ወገኖች:: ሰላም
ለእናንተ ይሁን:: ወንድሞቼ ሆይ! የእምነታችሁ መፈተን
ትዕግስትን እንዲያደርግላችሁ አውቃችሁ ልዩ ልዩ ፈተና
ሲደርስባችሁ እንደ ሙሉ ደስታ ቁጠሩት:: ትዕግስትም
ምንም የሚጐድላችሁ ሳይኖር ፍጹማንና ምሉዓን ትሆኑ
ዘንድ ሥራውን ይፈጽም:: +"+ (ያዕ. 1:1)

         ✞ ወስብሐት ለእግዚአብሔር ✞

"መንግሥተ ሰማያት ቀርባለችና ንስሐ ግቡ::"    /ማቴ ፫:፫/

ዝክረ ቅዱሳንን ተማሩ ብለን እንለምናችኋለን!!

"ፍቅር ያጌብረኒ ከመ እንግር ዜናሆሙ ለቅዱሳን"የቅዱሳንን ዜና(ታሪክ)እንድመሰክር ፍቅር ያስገድደኛል::አባ ጊዮርጊስ ዘጋስጫ መጽሐፈሚስጥር
🔊ሁሉም እንዲያነበው invite shareያርጉ
መንፈሳዊ ፅሁፎች፣ስእሎች ካሎት
@FasilKFCይላኩልን
✝ኦርቶዶክስ ለዘላለም ትኑር
Join Us Today And Lets learn Togethe
llettps://gondarmaheber.blogspot.com
https://t.me/Be_ente_semoa_le_mareyam
━━━━━━━༺✞༻━━━━━━━

Comments