Comments

3-comments

FOLLOW ME

LATEST

3-latest-65px

About

This just a demo text widget, you can use it to create an about text, for example.

Testimonials

3-tag:Testimonials-250px-testimonial

Popular Posts

Sections-BTLabels

Ads block

Banner 728x90px

About me

About Me


Aenean sollicitudin, lorem quis bibendum auctor, nisi elit consequat ipsum, nec sagittis sem nibh id elit. Duis sed odio sit amet nibh vulputate.

Section Background

Section Background

Follow Us Telegram & Facebook gage

Contact us-desc:Feel free to contact us at anytime about our service.

Name

Email *

Message *

SEARCH

በእንተ ስማ ለማርያም
Powered by Blogger.

Advertisement

3/recentposts

Comments

Ad Code

Responsive Advertisement

Facebook

Advertisement

Report Abuse

Featured Post

ሐምሌ ፳፯

††† ✝✝እንኳን ለአበው ቅዱሳን ሴት : ሕዝቅኤል ነቢይ እና ዮሐንስ ወንጌላዊ ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፣ አደረሰን። †††✝✝ ††† በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! †††...

Post Top Ad

Archive

Sections

ዝክረ ቅዱሳን መዝሙር ስነ–ፅሁፍ

Blog Archive

SEARCH

Search This Blog

Recent in Sports

በእንተ ስማ ለማርያም

4-tag:Campus-500px-mosaic

Header Ads

Subscribe Us

Random Posts

Recent Posts

Header Ads

Header Background

Header Background
Header Background Image. Ideal width 1600px with.

Section Background

Section Background
Background image. Ideal width 1600px with.

Section Background

Section Background
Background image. Ideal width 1600px with.

Search This Blog

Categories

A Team Of Awesome People

We are a creative web design agency who makes beautiful websites for thousands of peoples.

Labels

Labels

Follow Us

Sponsor

Ads

Popular Posts

Pages

Blogger templates

3/recentposts

Blogroll

3-comments

Pages - Menu

Pages - Menu

About

Blogger templates

About

Popular Posts

LATEST POSTS

SEARCH

Skip to main content

እነሆ የጌታ ልደት ደረሰ


 

"እነሆ የጌታ ልደት ደረሰ"


እነሆ የጌታ ልደት ደረሰ ፡ የጭፈራ ጊዜም ደረሰ ፡ የዳንስና የእስክስታ የመጠጥና የዝሙት ጊዜም ደረሰ። ኦርቶዶክሳዊት ቤተክርስቲያን የጌታዋን ልደት ድምጿን ከፍ አድርጋ ታውጃለች ፤ የዚህ አለም ገዢ ዲያቢሎስ ደግሞ ይህን ቅዱስ ጥሪ ማንም እንዳይሰማው ይህን አለም በልዩ ጩኸት በክሎታል ፤ ጭኸቱንም በሚዲያዎች በኩል ያደርጋል። “እንኳን ለጌታ ልደት አደረሳችሁ” ይሉናል። ቀጠል አድርገውም “እዚህ ክለብ ብትሄዱ ለገና ልዩ ዝግጅት ተዘጋጅቷል ፡ ጭፈራው ዘፈኑ ሌላ ነው ፡ መጠጡ ምግቡ ልዩ ነው ሆይታው ሞቅታው ልዩ ነው ኑ ና ጌታችሁን እያሳዘናችሁ የዲያቢሎስን ፈቃድ ፈፅሙ” ሲሉ በጥበብ እንሰማቸዋለን፤ በጌታችን ልደት ሰይጣን የሚከብርበት፡ በክርስቲያኖች ልደት ዲያቢሎስ የሚደምቅበት በመድሃኒት ክርስቶስ መገለጥ የዚህ አለም ገዢ ሃሳዊው መሲህ የሚታይበት ይህ ዘመን እንደምን ክፉ ነው?


እነሆ የጌታ ልደት ደረሰ ቡና ቤቶችም ሰውን ለማስከር ተዘጋጁ። ዘማውያንም አይኖቻቸውን ተኳሉ ዘፋኞችም ዳንሰኞችም አጃቢዎችም ሁሉ ቀኗን በናፍቆት ጠበቋት ሚድያዎችም ዘፈን ሊጋብዙ ዝግጅታቸውን ጨረሱ፤ ጌታችንስ በዚህ ጨለማ ላይ ብርሃኑን ሊያበራ ተገለጠ። ዲያቢሎስ ግን ከእንስሳ በላይ ሊሆን የተጠራውን ክቡር ሰው ከብርሃኑ ይልቅ ጨለማውን መርጦ ለጨለማው እንዲተባበር ሊያደርገው ይጥራል፤ እንግዲህ የዚህ አለም ገዥ ባለሟሎች ከጌታችን ከኢየሱስ ክርስቶስ ጋራ ምን ህብረት አላቸው? የዲያቢሎስ ተልእኮ አስፈፃሚወች ከጌታችን ከክርስቶስ ጋር ምን ህብረት አላቸው? በጌታ ቀን ጌታ እንዲያዝን ያደርጉታል።በክርስቲያኖች ቀን ክርስቲያኖችን ያስከፋሉ ለአለም በሚያበራው በእውነተኛ ብርሃን ምትክ የዚህን አለም ጨለማ ብርሃን አድርገው አድምቀው በሁሉ ፊት ያጎሉታል፡፡ ለዚህ ደግሞ ከሚዲያዎች የበለጠ ታላቅ መሳሪያ ዲያቢሎስ አላገኘም፡፡


ነገር ግን በጌታ ቀን ጌታ የሚወደውን ቢያደርጉ እንደምን በጎ ነበር? ድሆችን ቢያስቡ የተራቡትን ቢያበሉ በጎወችን ቢያነቃቁ እንደምን በጎ ነበር? ድሆች እንዲረዱ ህዝቡን ሁሉ ቢያስተባብሩ የጎዳና ልጆች ምሳ እንዲያገኙ ቢደክሙ በየመንደሩ ያሉ ኦርቶዶክሳውያን ወጣቶች እንዴት ድሃን እየረዱ እንዳሉ ቢያሳዩ የሰፈር ወጣቶች ህብረት ፈጥረው ከጥቂት ገቢያቸው ላይ እየቀነሱ በየወሩ የተቸገሩትን እንደሚረዱ ቢናገሩ እንዴት መልካም ነበር? ለአድራጊወቹ አነቃቂ ለሚሰሙትም በጎ አርአያ በሆነ ነበር ዲያቢሎስም ባዘነ ክርስቶስም ደስ በተሰኝ ነበር ገናም ይህ ነበር የጌታም መምጣት ስለዚህ በጎነት ነበር፡፡ ነገር ግን በክርስቲያኖች ቀን ክርስቲያኖችን ያሳዝናሉ አንድም ክርስቲያኖችን አለማዊ ለማድረግ ይደክማሉ፡፡


እነሆ የጌታ ልደት ደረሰ አለም ግን ይህን እንዳታይ አይኗ ታውሯልና በጨለማው ዲያቢሎስ ልታጌጥ ትዘጋጃለች፡፡

Comments