††† እንኳን ለአባ አትናቴዎስ ሊቀ ዻዻሳት ዓመታዊ የዕረፍት በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን። ††† ††† በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! ††† ††† አባ አትናቴዎስ ሊቀ ዻዻሳት ††† ††† 'ዻዻስ' ማለት 'አባት - መሪ - እረኛ' ማለት ነው:: በቅድስት ቤተ ክርስቲያን አስተምሕሮ በሐዲስ ኪዳን የመንፈሳዊ ስልጣን ደረጃዎች በጥቅሉ 3 ናቸው:: እነሱም ዲቁና: ቅስና: ዽዽስና …
✝✞✞✞ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ፡፡ አሜን ፡፡ ✞✞✞ ✞✞✞ መስከረም 19 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት ✞✞✞ +*" ቅዱስ ጐርጐርዮስ ዘአርማንያ "°+ ✞✞✞ ይህ ቅዱስ አባት ከሰማዕታት: ከጻድቃን: ከሊቃውንትና ከዻዻሳት ዝርዝር ውስጥ ይገኛል:: በቤተ ክርስቲያንም ዓበይትተጽፎ ከሚባሉ አበው አንዱ ነው:: ቅዱስ ጐርጐርዮስ ሮማዊ ሲሆን ከክርስቲያን ወላጆቹ የተወለደው በዘመነ ሰማዕታት …
✞✞✞ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ፡፡ አሜን ፡፡ ✞✞✞ ✞✞✞ እንኩዋን ለአበው #ቅዱሳን_ኤዎስጣቴዎስ_አኖሬዎስና_ማር_ያዕቆብ ዓመታዊ የዕረፍት በዓል በሰላም አደረሳችሁ ✞✞✞ ✞✞✞ # አቡነ_ኤዎስጣቴዎስ_ረባን ✞✞✞ =>ሐዋርያዊው ጻድቅ ኢትዮዽያዊ (ኤርትራዊ) ሲሆኑ በዓለም ደረጃ የሚታወቅ አገልግሎት ያላቸው አባት ናቸው:: በመካከለኛው ዘመን የኢትዮዽያ ታሪክ የኤወስጣቴዎስንና የተክለ ሃይማኖትን ያህል ስሙ የ…
✞✞✞ 🌻🌻በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ፡፡ አሜን ፡፡ ✞✞✞🌻🌻 ✞✞✞ እንኩዋን #ለብርሃነ_መስቀሉ እና #ለቅዱሳኑ ዓመታዊ የዕረፍት በዓል በሰላም አደረሳችሁ ✞✞✞ ✞✞✞ ✝# ቅዱስ_ዕፀ_መስቀል ✝✞✞✞ =>ለስም አጠራሩ ጌትነት ይሁንና ቸር አምላካችንና መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ እኛን ለማዳን ከሰማያዊ ክብሩ ወደ ምድር ወርዶ: በማሕጸነ #ማርያም_እግዝእት በኪነ ጥበቡ ተጸንሶ: በኅቱም ድንግልና ተወልዶ…
✞✞✞ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ ፡፡ አሜን ፡፡ ✞✞✞ ❖ መስከረም ፲፮ (16) ❖ ✞✞✞ እንኩዋን ለቅድስት ሃገር #ኢየሩሳሌም: ለቅዱስ #ጦቢት እና ለአባ #አጋቶን_ባሕታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ ✞✞✞ +"+ # ሕንጸታ_ለኢየሩሳሌም +"+ =>ኢየሩሳሌም በብሉይም: በሐዲስም ቅድስት ሃገረ እግዚአብሔር ናት:: '#ኢየሩ' ማለት 'ሃገር' ማለት ሲሆን '#ሳሌም…
የዲ/ዮርዳኖስ አበበ ትምህርቶች የሚተላለፉበት ዝክረ ቅዱሳን ማኅበረ ቅዱስ ዳዊት: ††† እንኳን ለቅዱስ እስጢፋኖስ ሊቀ ዲያቆናት እና ለአቡነ ገብረ ማርያም ዘሐንታ ዓመታዊ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን። ††† †††በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! ††† ††† ቅዱስ እስጢፋኖስ ሊቀ ዲያቆናት ወቀዳሜ ሰማዕት ††† ††† በሕገ ወንጌል (ክርስትና) የመጀመሪያው ሊቀ ዲያቆናትና ቀዳሚው ሰማዕት ይህ ቅዱስ ነው…
††† እንኳን ለጻድቃን ቅዱሳን አባ አጋቶን ወአቡነ ያሳይ ዘመንዳባ ዓመታዊ የዕረፍት በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን። ††† ††† በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! ††† ††† አባ አጋቶን ዘዓምድ ††† ††† ታላቁ ጻድቅ በትውልድ ግብጻዊ ሲሆኑ የነበሩበት ዘመንም ከ4ኛው ክ/ዘመን መጨረሻ እስከ 5ኛው መቶ ክ/ዘመን አጋማሽ አካባቢ ነው:: በእርግጥ 'አጋቶን ' በሚባል ስም የሚጠሩ ብዙ አበው …
+"የመስቀል ወፍ"+ ይህች ወፍ በአገራችን በኢትዮጵያ "የመስቀል ወፍ" በመባል ትታወቃለች፡፡ ምክንያቱም ለተወሰኑ ወራት ያህል በሌላ ሥፍራ ተሰውራ ቆይታ የመስቀል በዓል (መሥከረም 17) ሲያቃርብ ብቅ ብላ ስለ ምትታይ ነው፡፡ . እንግዲህ ከዚች ወፍ የዘንድሮ 2015 ዓ.ም የመስቀል በዓልን ምክንያት በማድረግ ትልቅ ትምህርትን እንማራለን ብ…
††† እንኳን ለታላቁ ቅዱስ ባስልዮስ ዘቂሣርያ ዓመታዊ የተዓምር በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን። ††† ††† በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! ††† "በዛቲ ዕለት #እግዚአብሔር ገብረ: በእደ ባስልዮስ መንክረ::" (በዚህች ዕለት እግዚአብሔር በባስልዮስ እጅ ድንቅን አደረገ) ††† ቅዱስ ባስልዮስ ዘቂሣርያ ††† ††† ታላቁ ሊቅ ቅዱስ ባስልዮስ #አርእስተ_ሊቃውንት ከሚባሉ አባቶች አንዱ ነ…
††† እንኳን ለቅዱሳን አባቶቻችን ሊቃውንት ዓመታዊ የጉባኤ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን። ††† ††† በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! ††† ††† ጉባኤ ኤፌሶን ††† ††† ቤተ ክርስቲያን እግዚአብሔርን ያከበሩትን: እርሱም ያከበራቸውን ሰዎች 'ቅዱሳን' ትላለች:: ራሱ ባለቤቱ "ኩኑ ቅዱሳነ እስመ ቅዱስ አነ-እኔ ቅዱስ ነኝና እናንተም ቅዱሳን ሁኑ" ብሏልና:: (ዼጥ. 1:1…
††† እንኳን ለቅዱስ ፋሲለደስ ሰማዕት እና ቅድስት ታኦድራ ዓመታዊ የዕረፍት በዓል በሰላም አደረሳችሁ፤ አደረሰን። ††† ††† በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን! ††† ††† ቅዱስ ፋሲለደስ ሰማዕት ††† ††† በቤተ ክርስቲያን ታሪክ ከቅዱስ ጊዮርጊስ ቀጥሎ አለቅነት ከተሰጣቸው ሰማዕታት አንዱ ቅዱስ ፋሲለደስ ነው:: እንዲያውም ለዘመነ ሰማዕታት መሪና አስተማሪ እርሱ ነበር:: እስኪ በጥቂቱ ነገሩን ከሥሩ እንመል…
✝✝✝በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን፤፤ ✝✝✝ ✝መስከረም 10 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት +" በዓለ ስዕለ አድኅኖ "+ ✝ይህች ቀን በቤተ ክርስቲያን ስለ ቅዱሳት ስዕላት የሚነገርባት ክብርት ቀን ናት:: 'ስዕለ አድኅኖ' ማለት 'እግዚአብሔር በረድኤት የሚገለጥበት: አንድም በቅዱሳኑ አማካኝነት ጸጋ የሚገኝበት: የሚያድን ስዕል' ማለት ነው:: +ስለዚህ ነገር አ…
††† በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን፤፤ ††† ††† መስከረም 9 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት ††† +" ✝ ቅዱስ ሚካኤል ሊቀ መላእክት ✝ "+ ††† ቅዱሳት መጻሕፍት እንደሚነግሩን የመላእክት ሁሉ አለቃቸው በፈጣሪው ኃይል ብዙ ድንቆችን ሠርቷል:: ከመጀመሪያው ሰው አዳም ጀምሮ እስከ ዛሬ ድረስ: አምነው ለሚጠሩት ረዳት ነው:: ዘወትርም ያድናቸው ዘንድ በሚፈሩት ሰዎች ዙሪያ ይሠፍራል:…
‹‹‹‹ በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን፤፤›››› መስከረም 8 ቀን የሚከበሩ ዓመታዊ የቅዱሳን በዓላት +"* ቅዱስ ሙሴ ሊቀ ነቢያት *"+ +ቅዱሳን ነቢያት እጅግ ብዙ ናቸው:: ከፈጣሪያቸው የተቀበሉት ጸጋም ብዙና ልዩ ልዩ ነው:: ያም ሆኖ ከሁሉም ነቢያት ቅዱስ ሙሴ ይበልጣል:: መጽሐፍ እንደሚል ከእርሱም በፊት ቢሆን ከእርሱ በሁዋላ እንደ እርሱ ያለ ነቢይ አልተነሳምና:: ይህስ እንደ ምን ነው ቢ…
✝✝✝ እንኩዋን ለቅድስት ኤልሳቤጥ: ቅዱስ ዲዮስቆሮስ ሊቅ እና አባ ሳዊርያኖስ ክቡር ዓመታዊ የዕረፍት በዓል በሰላም አደረሳችሁ ✝✝✝ ✝✝✝ ቅድስት ኤልሳቤጥ ✝✝✝ =>በወንጌላዊው አንደበት የተመሰገነች እናታችን ቅድስት ኤልሳቤጥ ትውልዷ ከነገደ ሌዊ ነው:: ሐረገ ሙላዷም ከቅዱስ አሮን ካህን ወገን ይመዘዛል:: ከአሮን በቴክታና በጥሪቃ ወርዶ ሔርሜላ ላይ ይደርሳል:: +ይህቺ ሔርሜላ የምትባል ደግ ሴት ማጣት ("ጣ"…
Search
Sections
- Contact Us
- ህግና ደንብ
- መንፈሳዊ ትረካ
- መዝሙር
- ሰንክሳር ዘወርኀ ነሐሴ
- ስነ ፁሁፍ
- ስነ ፅሁፍ
- ስነ‐ፅሁፍ
- ስነ–ፅሁፍ
- ስነ—ጽሁፍ
- ስነ—ፅሁፍ
- ስንካሳር ዘወርኀ ኀዳር
- ስንካሳር ዘወርኀ ኅዳር
- ስንክሰር ዘወርኀ ሐምሌ
- ስንክሰር ዘወርኅ ሰኔ
- ስንክሳር ዘወርኀ ሐምሌ
- ስንክሳር ዘወርኀ መስከረም
- ስንክሳር ዘወርኀ መጋቢት
- ስንክሳር ዘወርኀ ሚያዚያ
- ስንክሳር ዘወርኀ ሰኔ
- ስንክሳር ዘወርኀ ስኔ
- ስንክሳር ዘወርኀ ታህሳስ
- ስንክሳር ዘወርኀ ታሕሳስ
- ስንክሳር ዘወርኀ ኀዳር
- ስንክሳር ዘወርኀ ኅዳር
- ስንክሳር ዘወርኀ ነሐሴ
- ስንክሳር ዘወርኀ የካቲት
- ስንክሳር ዘወርኀ ግንቦት
- ስንክሳር ዘወርኀ ጥር
- ስንክሳር ዘወርኀ ጥቅምት
- ስንክሳር ዘወርኀ ጳጉሜን